የዩክሬይን ውዝግብ ፣ሩስያ እና የአውሮጳ ህብረት
ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 4 2006ማስታወቂያ
ፕሬዚደንት ዲድየ ቡርክሀርት ለዩክሬይን የተደረሰው ስምምነት በብዙ ቦታዎች የተከበረ ቢሆንም፣ የማያስተማምን ነው በማለት አስጠንቅቀው የድርጅቱ ተልዕኮ እንዲጠናከር እና ተፋላሚዎቹ ወገኖች ወደ ፖለቲካዊው ድርድር እንዲገቡ ጠይቀዋል። ተፋላሚዎቹ ወገኖች ባለፉት አምስት ወራት ባካሄዱት ጦርነት ከ3000 የሚበልጡ ሰዎች ሲሞቱ፣ በመቶ ሺህ የሚገመቱ ተፈናቅለዋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ