1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩክሬይን ውዝግብ፣ ሩስያ እና የአውሮጳ ኅብረት

ሰኞ፣ መስከረም 5 2007

ብዙ ወራት ያስቆጠረው የዩክሬይን ውዝግብ አሁንም ገና እልባት አልተገኘለትም። ይኸው በምሥራቃዊ ዩክሬይን የቀጠለው ውዝግብ እንዲባባስ የምታደርግ ሩስያ ናት በሚል የሚወቅሰው እና የሚከሰው የአውሮጳ ኅብረት ከጥቂት

Ukrainische Fallschirmjäger in Donezk Bewaffnung
ምስል Getty Images/AFP/Sergei Supinsky

ቀናት በፊት በሩስያ ላይ ጠበቅ ያለ ማዕቀብ ጥሎዋል። ሩስያም በበኩሏ አፀፋ ርምጃ በመውሰድ ላይ ትገኛለች። ይኸው ውዝግብ ወዴት ያመራ ይሆን? የዛሬው ማኅደረ ዜና የሚዳስሰው ጉዳይ ነው።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW