የዩጋንዳ የምርጫ ሰሞን ድባብ
ረቡዕ፣ ጥር 25 2008ማስታወቂያ
የዩጋንዳው ምርጫ ከሁለት ሣምንት በኋላ የሚከናወን ይሆናል ተብሏል። ኡጋንዳ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው መዳረሻ በመንግሥት ላይ ትችት በመሰንዘር የሚታወቁ አንድ ጄነራልን በቁጥጥር ስር አውላለች። ድርጊቱን የሰብአዊ መብት ተከራካዊዎች ነቅፈውታል። ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት የኡጋንዳ የምርጫ መዳረሻ ድባብን በተመለከተ ኬንያ ናይሮቢ የሚገኘው ተባባሪ ዘጋቢያችን ፋሲል ግርማን በስልክ አነጋግሬው ነበር። ፋሲል ስለኡጋንዳ ምርጫ እና ተፎካካሪዎቹ በማብራራት ይጀምራል።
ፋሲል ግርማ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ