የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት29 ግንቦት 2003ሰኞ፣ ግንቦት 29 2003ተወዳጁ እና አንጋፋዉ የባህል ሙዚቃ አንባሳደር የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት ተሰምቶአል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግለቤተሰቦቻቸዉ, ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እንዲሁም ለጥበብ አፍቃርያን መጽናናትን እንመኛለን!ምስል APማስታወቂያድምጻዊ ይርጋ ዱባለ የኢትዮጽያን ባህል በተለያዩ የአለም ክፍሎች በመዘዋወር ያሳዩ እና ያስተዋወቁ አንጋፋ ተወዳጅ የጥበብ ሰዉ ነበሩ። ይርጋ ዱባለ ዛሪ ግባተ መሪታቸዉ ተፈጽሞአል። በቦታዉ ላይ የነበረዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝርዝር ዘገባ አለዉ ታደሰ እንግዳዉ አዜብ ታደሰ ሂሩት መለሰ