የደቡብ ሱዳኑ የጎሳ ግጭትና የአቢየ ጉዳይ
ሰኞ፣ ጥር 7 2004ማስታወቂያ
በከብት ዝርፍያ ምክንያት በሉ ኑዌርና በመርሊ ጎሳዎች መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ባለፈው ሳምንት ብቻ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 100 እንደሚጠጋ መንግስት አስታውቋል ። በግጭቱ ወደ 60 ሺህ የሚጠጋ ህዝብ መጎዳቱም ተዘግቧል ። በሌላም በኩል ሱዳንንና ደቡብ ሱዳንን የሚያወዛግበው የአቢየ ግዛት ጉዳይ እስካሁን እልባት አላገኘም ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይልጊዮርጊስ ስለ ጆንግሌው የጎሳ ግጭት ና ስለ አወዛጋቢው የአቢየ ግዛት በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን እና በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደሮችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል ።
ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
ሒሩት መለሰ
አርያም ተክሌ