1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የደቡብ ሱዳን ሥልጣን ማራዘሚያ ረቂቅ ሕግ እና ክርክሩ

ቅዳሜ፣ ሰኔ 30 2010

ደቡብ ሱዳን የፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርን የሥልጣን ለማራዘም የውሳኔ ሐሳብ አዘጋጅታለች። ረቂቅ የውሳኔ ሐሳቡ የኪርን የሥልጣን ዘመን ለማራዘም ሲባል በሕገ-መንግሥቱ ላይ ማሻሻያ ያደርጋል። ረቂቅ የውሳኔ ሐሳቡ ከጸደቀ የፕሬዝዳንቱ የሥልጣን ዘመን እስከ ጎርጎሮሳዊው 2021 ዓ.ም. ይራዘማል። የኪር ተቃዋሚዎች ሕጋዊ አይደለም ብለውታል።

Äthiopien IGAD Treffen Salva Kiir
ምስል፦ picture-alliance/AA/M. Hailu

ረቂቁ ከጸደቀ የኪርና የደቡብ ሱዳን መንግሥት ሥልጣንን ያራዘማል

This browser does not support the audio element.

ደቡብ ሱዳን የፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርን የሥልጣን ለማራዘም የውሳኔ ሐሳብ አዘጋጅታለች። የአገሪቱ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳቡን ለማፅደቅ አንድ ወር ተሰጥቶታል። ረቂቅ የውሳኔ ሐሳቡ የኪርን የሥልጣን ዘመን ለማራዘም ሲባል በሕገ-መንግሥቱ ላይ ማሻሻያ ያደርጋል። ረቂቅ የውሳኔ ሐሳቡ ከጸደቀ የፕሬዝዳንቱ የሥልጣን ዘመን እስከ ጎርጎሮሳዊው 2021 ዓ.ም. ይራዘማል። የኪር ተቃዋሚዎች ሕጋዊ አይደለም ብለውታል። አሜሪካ በበኩሏ ረቂቁ ከተቃዋሚዎች እና ከሲቪል ማኅበረሰቡ ጋር እየተደረገ ያለውን ውይይት ይጎዳል ስትል አውግዛለች።

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ የድምፅ ማዕቀፉን ይጫኑ 

አርያም ተክሌ

እሸቴ በቀለ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW