የደቡብ ሱዳን ጦርነትና የዉጪዉ ሚና
እሑድ፣ መጋቢት 21 2006ማስታወቂያ
የኢጋድ አባል የሆነችዉ ዩጋንዳ ባንፃሩ ያዘመተችዉ ጦር ከመንግሥት ጦር ጋር ሆኖ አማፂያኑን የመዋጋቱ ሐቅ የአደራዳሪዉን ድርጅት ገለልተኝነት ግራ አጋቢ አድርጎታል።ዩናትድ ስቴትስና የአዉሮጳ ሕብረት በጦርነቱ ጣልቃ የገቡትን እንደ ዩጋንዳ የመሳሰሉትን ኃይላት ከመገሰፅ ሌሎች ወገኖችን ለመቅጣት ዝተዋል።ብዙ ወገኖችን የሚያነካካ፤ እርስ በርሱ የሚጣረሰዉ የደቡብ ሱዳን ጦርነትና የዉጪዉ ሚና የዚሕ ሳምንት ማብቂያ የዉዉይይት ርዕሳችን ነዉ። ሙሉዉን ዉይይት የድምፅ ማድመጫዉን በመጫን ይከታተሉ!
ነጋሽ መሃመድ
ማንተጋፍቶት ስለሺ