የደቡብ ኦሴቲያው ውዝግብ5 ነሐሴ 2000ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2000በጆርጂያ ትንኮሳ ሩስያ ድንበር ተሻግራ ደቡብ ኦሴትያ ውስጥ በታንክና በከባድ በአዳፍኔ በወሰደችው የአፀፋ ዕርምጃ የተባባሰው ግጭት ግን አሁንም አልበረደም ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየጆርጅያ ታንክ በደቡብ ኦሴትያምስል APማስታወቂያ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ግጭቱን እንዲቆም ጥሪ ማስተላለፉን እንደቀጠለ ነው ። የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ሊቀ መንበር ፈረንሳይ ግጭቱን ለማብረድ በዲፕሎማሲያዊው ጥረት ገፍታበታለች ።