የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማሳሰቢያ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 2 2012ማስታወቂያ
በደቡብ ክልል የአደረጃጀት ጥያቄ ያቀረቡ ዞኖች ህዝብን ለጉዳት ሊዳርግ ከሚችል አካሄድ ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ።ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ርስቱ ይርዳው ይህን ያሳሰቡት በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ሰሞኑን በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የሃዋሳው ወኪላችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ