1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ሳይንስአፍሪቃ

 የዲጂታል መታወቂያ በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ የካቲት 16 2014

የአፍሪቃ ሕዝብ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር እስከ 2030 ድረስ ዲጂታል የሚባለዉ መታወቂያ ባለቤት እንዲሆን የአፍሪቃ ሕብረት አቅዷል።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በበኩል የዲጂታል መታወቂያ ማግኘት የሁሉም ሰዉ ሰብአዊ መብት እንደሆነ ወስኗል

የዲጂታል መታወቂያ ምንነት፣ ዝግጅትና ፈተናዉ

This browser does not support the audio element.

የአፍሪቃ ሕዝብ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር እስከ 2030 ድረስ ዲጂታል የሚባለዉ መታወቂያ ባለቤት እንዲሆን የአፍሪቃ ሕብረት አቅዷል።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በበኩል የዲጂታል መታወቂያ ማግኘት የሁሉም ሰዉ ሰብአዊ መብት እንደሆነ ወስኗል።ኢትዮጵያም ይሕን ዘመናዊ መታወቂያ ለዜጎችዋ ለማደል እየተዘጋጀት ነዉ።የዛሬዉ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዝግጅት የዲጂታል መታወቂያን ምንነት፣ ለዜጎች ለመስጠት የሚደረገዉን ዝግጅትና ያጋጠሙ ችግሮችን ይቃኛል።ሐና ደምሴ አጠናቅራዋለች።

ሐና ደምሴ

ነጋሽ መሐመድ


 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW