1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

የዲጂታል ግንዛቤ “የጤና አልጎሪዝም” ድራማ

ቅዳሜ፣ ኅዳር 13 2018

ይህ “የጤና አልጎሪዝም” የተሰኘው አዲስ እና ባለ 10 ክፍል የዶቸ ቬለ በማድመጥ መማር ድራማ ነው። በዲጂታል ቴክኖሎጂ ግንዛቤ ላይ የሚያተኩረው ድራማ ደራሲ ጄምስ ሙሐንዶ ይባላል። በፍጥነት እያደገ ወደ ሚገኘው የአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ዓለም በመዝለቅ በዕለት ተለት ሕይወታችን ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ እያሳደረ እንደሚገኝ ይመለከታል።

DW LbE Algorithm of Health Amharisch
ምስል፦ DW

ይህ “የጤና አልጎሪዝም” የተሰኘው አዲስ እና ባለ 10 ክፍል የዶቸ ቬለ በማድመጥ መማር ድራማ ነው። በዲጂታል ቴክኖሎጂ ግንዛቤ ላይ የሚያተኩረው ድራማ ደራሲ ጄምስ ጄምስ ሙሐንዶ ይባላል። በዚህ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ በፍጥነት እያደገ ወደ ሚገኘው የአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ዓለም በመዝለቅ በዕለት ተለት ሕይወታችን ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ እያሳደረ እንደሚገኝ ይመለከታል። አስር ክፍሎች ባሉት ድራማ ጀምበሬ፣ ራሒም እና እምነት በአንድ ፓርታማ በጋራ ወደሚኖሩባት ንቁዋ ኢንዙና ከተማ እንመለሳለን።

እምነት ሥራ የሚበዛበት እና በኢንተርኔት የምትማረክ መምህርት ናት። ራሒም የኮምፒዩተር ባለሙያ ሲሆን በማህበራዊ ኑሮው በጣም ግራ የሚያጋባ ነው። በአንፃሩ ጀምበሬ ግልፅ እና ተግባቢ ናት። በነፃ መንፈስ ለማህበራዊ ሚዲያ ይዘቶች ታቀርባለች።

ደራሲ፦ ጄምስ ሙሐንዶ

ተርጓሚ፦ እሸቴ በቀለ

ፕሮዲውሰር ፦ ልደት አበበ እና ሐና ደምሴ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW