ኅብረተ ሰብየዳንኤል የቪዲዮ ዘገባ 1፥ ዳግም መነሻውን ተጫን03:22This browser does not support the video element.ኅብረተ ሰብማንተጋፍቶት ስለሺ፣ ጄምስ ሙሐንዶ7 መስከረም 2007ረቡዕ፣ መስከረም 7 2007የ16 ዓመቱ ታዳጊ ዳንኤል አያና ቦንጎ ሁለተኛ ደረጃ ወደተባለው አዲሱ ትምህርት ቤቱ ገና መድረሱ ነው። ዳንኤልን ወላጆቹ ወደ አዳሪ ትምህርት ቤቱ የላኩት ስነስርዓት ይማርልናል በሚል ነው። ዳኒ አዲሱ ክፍሉን ላቦሪያ አጎራባች ውስጥ ለሚገኙት የሠፈር ጓደኞቹ በቪዲዮ ጦማሩ ለማሳየት እየቀረፀ ነው። እስኪ ዳኒን ይተዋወቁና «ዳግም መነሻውን ተጫን» የተሰኘውን የመጀመሪያውን የቪዲዮ ዕለታዊ ዘገባ ይመልከቱ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ