1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዳያስፖራ ኤጀንሲ  

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 26 2011

ከኤጀንሲው ዋና ዋና ተግባራት መካከል በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን መብት እና ጥቅሞቻቸውን ለማስጠበቅ የሚረዱ ሥራዎችን ማከናወን ይገኝበታል። ከዚሁ ጋር ከዳያስፖራው የሚገኝ የዕውቀት የክህሎት እና የቴክኖሎጂ ሽግግርም ትኩረት የሚሰጣቸው ጉዳዮች ናቸው።

Gründung der Diaspora Agency
ምስል G. T. H. Giorgis

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራ ኤጀንሲን የማዋቀር ሥራ መጠናቀቁን አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ሃላፊ ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት እንዳሉት ከኤጀንሲው ዋና ዋና ተግባራት መካከል በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን መብት እና ጥቅሞቻቸውን ለማስጠበቅ የሚረዱ ሥራዎችን ማከናወን ይገኝበታል። ከዚሁ ጋር ከዳያስፖራው የሚገኝ የዕውቀት የክህሎት እና የቴክኖሎጂ ሽግግርም ትኩረት የሚሰጣቸው ጉዳዮች ናቸው። ከውጭ የሚመጡ ኢትዮጵያውያንን የፖለቲካ መብት ማስከበር እና የፖለቲካ ተሳትፎአቸውንም ማሳደግ በኤጀንሲው ተልዕኮዎች መካተቱ ተገልጿል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል። 
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW