የድርቅ ሰለባዎች እና የአስቸኳይ ርዳታ ክፍፍል ሂደት
እሑድ፣ መጋቢት 25 2008ማስታወቂያ
በድርቁ ሰበብ በተፈጠረው የምግብ እጥረት እርግጥ እስካሁን የሰው ሕይወት ባይጠፋም፣ የብዙ ከብቶች እና የቤት እንስሳትን ሞት፣ እንዲሁም፣ የሰዎችን መፈናቀል አስከትሎዋል። የድርቁን ሰለባዎች ለመርዳት የተጀመረው የአስቸኳይ ምግብ ርዳታ ክፍፍል ሁኔታ ባሁኑ ጊዜ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል? በዚሁ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሂደናል። የድምፅ ማዕቀፉን በመጫን ይከታተሉ ።
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ