ጤናአፍሪቃድባቴ 05:36This browser does not support the video element.ጤናአፍሪቃ10 ታኅሣሥ 2016ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 10 2016ድባቴ በተለያየ ሰዎች የተለያየ መገለጫ አለው።አንዳንድ ሰዎች ደስታ ማጣታቸው ፣ ስለ ሥራ ያላቸው ፍላጎት መቀነሱ ፣ ስለ ራሳቸው ጥሩ ግምት ያለመኖር። በተመሳሳይ መልኩ ከፍተኛ የሆነ ውጥረት የመንፈስ ጭንቀትን በብዙ ሰዎች ሊቀሰቅስ እንደሚችል ጠበብት ይናገራሉማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ