1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የድጋፍ ሰልፍ በኦሮሚያ

ማክሰኞ፣ ጥር 25 2013

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች በትግራይ ክልል “ህግን የማስከበር” የተባለውን ዘመቻ መጠናቀቅ እንዲሁም ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ድጋፍ የሰጠ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

Äthiopien Parteianhänger Amhara Oromia Region
ምስል፦ Seyoum Getu/DW

 

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች በትግራይ ክልል “ህግን የማስከበር” የተባለውን ዘመቻ መጠናቀቅ እንዲሁም ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ድጋፍ የሰጠ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡

ሰላማዊ ሰልፉ የህዝቦች አንድነት ማስጠበቅ፣ የሀገር ሉዓላዊነት ማስከበር፣ አክራርነትን ማውገዝና “በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተጀመሩ መልካም ተግባራትን እነደግፍ” የሚሉ ሀሳቦች ላይ ያጠነጠነ ነው፡፡ ሰላማዊ ሰልፉ ከተካሄደባቸው ከተሞች መካከል ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ ምዕራብ የምትገኘዋ በሰበታ ከተማ ትገናለች።

 

ስዩም ጌቱ  

አዜብ ታደሰ 

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW