የዶቸ ቬለ የመናገር ነፃነት ሽልማት ለጁሊያ ናቫልንይ ተሰጠ
ሐሙስ፣ ግንቦት 29 2016
ማስታወቂያ
የጀርመን ዓለም አቀፍ ማሠራጪያ ጣቢያ ዶቸ ቬለ (DW) በየዓመቱ የሚሰጠዉን የመናገር ነፃነት ሽልመት የዘንድሮዉን ለሟቹ የሩሲያ ጠበቃና ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ለአሌክሲይ ናቫልንይ ባለቤት ለወይዘሮ ጁሉያ ናቫልንይ ሸልሟል።የዶቼ ቬl ዋና ሥራ አስኪያጅ ፔተር ሊምቡርግ እንዳሉት ሽልማቱ የተሰጠዉ ወይዘሮ ናቫልንይ በሚመሩት የፀረ ሙስና ድርጅት አማካይነትና ለመናገር ነፃነት የሚያደርጉትን ትግል ለመደገፍ ነዉ።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ