1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የዶናልድ ትራምፕ መከሰስ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 9 2012

ዴሞክራቶች አብዛኛውን መንበር በተቆጣጠሩበት በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የቀረበው ሥልጣናቸውን ያለ አግባብ መጠቀም ክስ ተቀባይነት አግኝቶ ወደሴኔት ተመራ።

USA Trump Amtsenthebung
ምስል፦ picture-alliance/AP Photo/P. Semansky

የሴኔቱ ውሳኔ ከምክር ቤቱ ሊየይ እንደሚችል ይጠበቃ

This browser does not support the audio element.

ዴሞክራቶች አብዛኛውን መንበር በተቆጣጠሩበት በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የቀረበው ሥልጣናቸውን ያለ አግባብ መጠቀም ክስ ተቀባይነት አግኝቶ ወደሴኔት ተመራ። ምንም እንኳን በሴኔቱ ዴሞክራቶች አብላጫ ድምፅ ባይኖራቸውም ሀገሪቱ በመጪው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት በምታካሂደው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ላይ ተፅዕኖ ሊኖረው እንደሚችል ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ የፖለቲካ ተንታኞች ከወዲሁ መናገር ጀምረዋል። በአሜሪካን ታሪክ በሥልጣን ላይ እያለ ፕሬዝደት ክስ ሲመሰረትበት ትራምፕ የመጀመሪያ አይደሉም።  

መክብብ ሸዋ   

ሸዋዬ ለገሠ

እሸቴ በቀለ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW