1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ፖለቲካሰሜን አሜሪካ

የዶናልድ ትራምፕ ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛት

ማክሰኞ፣ ጥር 13 2017

ፕሬዝደንት ትራምፕ ትናንት ቃለ መሐላ ከፈፀሙ በኋላ ከፈረሟቸዉ ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛት መካከል አሜሪካ ዉስጥ ለመኖር ፈቃድ የሌላቸዉ ስደተኖች ወደየመጡበት እንዲመለሱ የሚያስገድደዉ፣ የፆታ፣ የምጣኔ ሐብትና የቀድሞዉ ፕሬዝደንት ያፀደቋቸዉን ደንቦች የሚሽር ይገኝበታል

ዶናልድ ትራምፕ ትናንቅ ቃለ መሐላ ፈፅመዉ የፕሬዝደንትነቱን ሥልጣን ከያዙ በኋላ ከፈረሟቸዉ ትዕዛዛት አንዳዶቹ ከአሜሪካ ሕገ-መንግሥት ጋር ይፃረራሉ እየተባለ ነዉ
ዶናልድ ትራምፕ 47ኛዉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ሆነዉ ለሁለተኛ ጊዜ ሥልጣን ከያዙ በኋላ በርካት ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛትን ፈርመዋል።ምስል፦ Jim Watson/AFP/Getty Images

የዶናልድ ትራምፕ ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛት

This browser does not support the audio element.

የዩናይትድ ስቴትስን የፕሬዝደንትነት ሥልጣን ለሁለተኛ ጊዜ የያዙት ዶናልድ ትራምፕ በርካታ ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛትን ፈርመዋል።ፕሬዝደንት ትራምፕ ትናንት ቃለ መሐላ ከፈፀሙ በኋላ ከፈረሟቸዉ ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛት መካከል አሜሪካ ዉስጥ ለመኖር ፈቃድ የሌላቸዉ ስደተኖች ወደየመጡበት እንዲመለሱ የሚያስገድደዉ፣ የፆታ፣ የምጣኔ ሐብትናየቀድሞዉ ፕሬዝደንት ያፀደቋቸዉን ደንቦች የሚሽር ይገኝበታል።አንዳዶቹ ትዕዛዛት ከአሜሪካ ሕገ-መንግሥት ጋር እንደሚፃረሩ እየተነገረ ነዉ።

 አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW