የዶይቼ ቬለ አማርኛ ሣምንታዊ ዘገባዎችን በሙሉ እዚህ ያዳምጡ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 22 2016![Symbolbild Afrika Musik Streaming](https://static.dw.com/image/56923138_800.webp)
ማስታወቂያ
የዶይቼ ቬለ የአማርቋ ቋንቋ ዕለታዊ ሥርጭት ከራዲዮ በተጨማሪ በሣተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ይተላለፋል። በዕለታዊው ሥርጭት ዜና፣ የዜና መፅሔት እና ሣምንታዊ መሰናዶዎች ይቀርባሉ። የዶይቼ ቬለ ተከታታዮች በቀጥታ ሥርጭት ያመለጧችሁን ሣምንታዊ መሰናዶዎች በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ በስልክ እና በኮምፒውተር ማድመጥ ይችላሉ። በዝርዝር ከቀረቡት ሣምንታዊ መሰናዶዎች በመምረጥ የፈለጉትን ወይም ያመለጠዎትን ያዳምጡ።