የጀርመኑ ግብረሰናይ ድርጅት ድጋፉን ቀጥሎአል
ዓርብ፣ የካቲት 10 2009ማስታወቂያ
ላለፉት 35 ዓመታት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ድጋፍን ሲያደርግ የኖረዉ የዚህ ድርጅት ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በድርጅቱ የተከሰተዉ አስቸጋሪ ሁኔታ ታልፎ ለጋሾች ለድርጅቱ የሚሰጡት የርዳታ መጠን በ 115 ከፍ ማለቱን አስታዉቀዋል። ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።
ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር