1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመናውያን የፋሲካ ሰሞን የሰላም ንቅናቄ ዓላማ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2003

በያመቱ እንደሚደረገው ሁሉ፣ ዘንድሮም በተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ጀርመናውያን አደባባይ በመውጣት፤ ሽርሽር መሰል ጉዞም በማድረግ ፤ ለሰላም ይበጃል ያሉአቸውን ጉዳዮች አንስተዋል።

ምስል DW

የዘንድሮውን የፋሲካ ሰሞን የሰላም እንቅሥቃሤ Ostermarsch)በተመለከተ፤ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን አነጋግረናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW