የጀርመንና የፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድኖች ጥንካሬ
ሰኞ፣ ሰኔ 9 2006ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ውስጥ ለዳኘውና አየር መንገድ ክለቦች ይጫዎት የነበረውን ፤ በኮሎኝ ጀርመን ፣ የኢትዮጵያውን የእግር ኳስ ክለብ ያሠለጥን የነበረውን ፣ አሁን በእግር ኳስ ዳኝነት ተሠማርቶ የሚገኘውን አቶ ክንፈ ወልደ መስቀልን አነጋግሬአለሁ። ክንፈ፣ በኮሎኝ ዩንቨርስቲ በኤኮኖሚ ሳይንስ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቀ ቢሆንም መተዳደሪያ ያደረገው በትርፍ ጊዜ ማዘውተር የሚወደውን (Hobby) ውን ) ማለትም የእግር ኳስ ስፖርትን ነው። ክንፈን ፣ ጀርመንና ፖርቱጋል ጨዋታ ከመጀመራቸው በፊት ስለጥንካሬና ችሎታቸው በስልክ አነጋግሬው ነበር።
ተክሌ የኋላ
ኂሩት መለሰ