1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«የጀርመን ሰፈር» በአፋር አንድ መንደር  

ሰኞ፣ የካቲት 9 2012

በያዝነዉ ሳምንት ሃሙስ ማለትም የካቲት 5፤ 2012 የዓለም አቀፍ የሬድዮ ቀን በዓለም በሚገኙ ሃገራት ታስቦ ዉሎአል። በተለይ እያደጉ ባሉ ሃገራት የሬድዮ አስተዋፅኦ አሁንም ጉልህ ነዉ ። በኢትዮጵያ ዶይቼ ቬለን ጨምሮ በርካታ የሬድዮ አገልግሎቶች ነጻና ተዓማኒ መረጃዎችን በማስተላለፋቸዉ ተወዳጅነትን አትርፈዋል።

Athiopien the german place
ምስል DW/M. Tekelu

ዓለም አቀፍ የሬድዮ ቀን

This browser does not support the audio element.

በያዝነዉ ሳምንት ሃሙስ ማለትም የካቲት 5፤ 2012 የዓለም አቀፍ የሬድዮ ቀን በዓለም በሚገኙ ሃገራት ታስቦ ዉሎአል። በተለይ እያደጉ ባሉ ሃገራት የሬድዮ አስተዋፅኦ አሁንም ጉልህ ነዉ ። በኢትዮጵያ ዶይቼ ቬለን ጨምሮ በርካታ የሬድዮ አገልግሎቶች ነጻና ተዓማኒ መረጃዎችን በማስተላለፋቸዉ ተወዳጅነትን አትርፈዋል። ዶይቼ ቬለ የአማርኛዉ የስርጭት ክፍል ከተመሰረተ ዘንድሮ 56ኛ ዓመቱን ይይዛል። ሰሞኑን የዓለም አቀፍ የሬድዮ ቀንን አስታከን በአፋር ክልል ነዋሬ የሆኑ የረጅም ዘመን የሬድዮ አድማጭን አነጋግረንል። አድማቻችን ሰፋራቸዉ ከላይ በፎቶ የሚታየዉ ሰፍር ማለት ነዉ « የጀርመን ሰፍር»  ይባላል። ስያሜዉን እንዴት አገኘ ይሆን አብረን እንከታተል።

ምስል DW/M. Tekelu

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW