1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን በጎ አድራጎት ድርጅቶች በቱርክ

ሐሙስ፣ ግንቦት 17 2009

የቱርክ እና የጀርመን ግንኙነት ከጥቂት ጊዜያት ወዲህ እየደፈረ ሄዷል። በቢልየን የሚቆጠር ዩሮ ከጀርመን ቱሪስቶች ገቢ የምታደርገዉ ቱርክ የበርሊን ፖለቲከኞች እዚያ ሄደዉ ሠራዊታቸዉን እንዳይጎበኙ አግዳለች።

Friedrich Ebert Stiftung | GMF 2017 Sponsoren/Partner

Beri. Berlin (Deutsche Stiftungen in der Türkei am Pranger) - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

አሁን ደግሞ ለዘመናት ቱርክ ዉስጥ ቢሮ ከፍተዉ የሚንቀሳቀሱትን የጀርመን የበጎ አድራጎት  ድርጅቶችን የቱርክ መንግሥት ማዋከብ ጀምሯል። አንካራእነዚህ ድርጅቶች ሰላይ እና ጠብ ጫሪ ናቸዉ ወደሚል የስም ማጥፋት ዘመቻ ተሸጋግራለች። የዶቼ ቬለዉ ክርስቲያን ቡትከር ራይት ከስፍራዉ የላከዉን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW