የጀርመን ባለሥልጣን ጋዛ እንዳይገቡ መከልከላቸዉ
ሰኞ፣ ሰኔ 14 2002
ማስታወቂያ
ይህን የእራኤል ዉሳኔ የበርሊኑን መንግስት ሲያስቆጣ በርካታ የፓርቲ ተወካዮች ትችታቸን ማሰማታቸዉ ተገልጾአል። የእድገት እና የልማት ሚኒስትሩ ዲርክ ኒብልም በበኩላቸዉ እስራኤል ወዳጅዋን በማይሆን ነገር ችግር ላይ ትጥላለች ሲሉ የእየሩሳሌም መንግስትን ተችተዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል ዝርዝር ዘገባዉን ከዋና ከተማዉ ልኮልናል።
ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ