የጀርመን ባስልጣናትና የንግድ ልዑካን ቡድን በአፍሪቃ13 ኅዳር 2008ሰኞ፣ ኅዳር 13 2008ንግድና ልማትን አጀንዳዉ ያደረገዉ በጀርመን ዉጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየር የተመራዉ የኢኮኖሚ ልዑካን ቡድን በአፍሪቃ ባደረገዉ የአራት ቀን ጉብኝት የወደብ ስምምነት፣ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰትና የቴክኖሎጂ ልዉዉጥ ለማድርግ እንደሚፈልግ አመልክቶዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል፦ picture-alliance/dpa/B.von Jutrczenkaማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ሽታይንማየር በአፍሪቃ ትልቅ ማነቆ የሆነዉ ሙስናና የርስ በርስ ግጭት እንዲያበቃ ጥሪ አድርገዋል። ኤንግል ዳግማር መርጋ ዮናስ አርያም ተክሌ