የጀርመን ተማሪዎች አድማ፥ ሠልፍና ጥያቄ10 ሰኔ 2001ረቡዕ፣ ሰኔ 10 2001የጀርመን ተማሪዎች የሐገሪቱ የትምሕርት አሰጣጥና ደንብ እንዲሻሻል በመጠየቅ ከትናንት ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የትምሕርት አድማና የአደባባይ ሠልፍ እያደረጉ ነዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW / Gazonማስታወቂያዛሬ በብዙ መቶ ሺሕ የሚቆጠሩ የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማትና እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በሰማንያ የሐገሪቱ ከተሞች በየአደባባዩ ተሰልፈዉ ጥያቄቸዉን አሰምተዋል።ክላዉስ ዳሕማን የዘገበዉን ልደት አበበ አጠናቅራዋለች። ክላውስ ዳህማን/ልደት አበበ/አርያም ተክሌ