1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ተማሪዎች አድማ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 8 2002

ለትምሕርት እንዲከፍሉ የሚጠየቁት የገንዘብ መጠን፥ የመማሪያ ሥፍራዎችና አጠቃላዩ የትምሕርት ሥርዓት እንዲሻሻል ይፈልጋሉ

አድመኞቹምስል picture alliance/dpa

የጀርመን የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ተማሪዎች የሐገሪቱ የትምሕርት ሥርዓት እንዲሻሻል በመጠየቅ የጀመሩት አድማና የተቃዉሞ ሠልፍ ዛሬም እንደቀጠሉ ነዉ።ተማሪዎቹ ለትምሕርት እንዲከፍሉ የሚጠየቁት የገንዘብ መጠን፥ የመማሪያ ሥፍራዎችና አጠቃላዩ የትምሕርት ሥርዓት እንዲሻሻል ይፈልጋሉ።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ-ሚካኤል ዝር ዝሩን ተከታትሎታል።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW