የጀርመን ታንክ ለቀጠር የመሸጥ ዕቅድና ተቃዉሞዉ
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 24 2004ማስታወቂያ
ተሟጋቾችን አስቆጥቷል። አንድ የጀርመን ሳምንታዊ መፅሔት እንደዘገበዉ ትንሺቱ የፋርሰ ባሕረ-ሠላጤ ሐብታም ሐገር ቀጠር ሁለት መቶ ዘመናይ ታንኮችን ከጀርመን ለመግዛት ጠይቃለች።ዘገባዉ እንደተሰማ የጀርመን መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና የሠብአዊ መብት ተሟጋቾች ጀርመን ሠብአዊ መብት ለሚረግጡ አምባገነን መንግሥታት ጦር መሳሪያ መሸጥ የለባትም በማለት ተቃዉሟቸዉን ማሰማት ይዘዋል።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል አጭር ዘገባ ልኮልናል።
ይልማ ሐይለሚካእል
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ