የጀርመን እና የእሥራኤል መንግሥታት ምክክር17 የካቲት 2006ሰኞ፣ የካቲት 17 2006የጀርመን መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል በርካታ ሚንስትሮቻቸውን ይዘው ከእሥራኤል መንግሥት ጋ ለመመካከር ዛሬ ወደ ቴል አቪቭ ተጓዙ። የሁለቱ መንግሥታት ካቢኔዎች ነገ በጋራ ከሚያካሂዱት ምክክር በኋላ በጠቅላላማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል dapdማስታወቂያ 19 የትብብር ስምምነቶች እንደሚፈረሙ ይጠበቃል። የሁለቱ ሀገራት ሚንስትሮች ከሚመክሩባቸው ዓበይት ጉዳዮች መካከል የእሥራኤል የሰፈራ መርሀግብር እና አከራካሪው የኢራን አቶም መርሀግብር ይጠቀሳሉ። ቤቲና ማርክስ/ ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ