የጀርመን እና የፈረንሣይን ወዳጅነት ውይይት4 መጋቢት 2005ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005በኢትዮጵያ የጀርመን እና የፈረንሣይ ኤምባሲዎች ሁለቱ አገሮቻቸው ልዩ ወዳጅነት የመሠረቱበትን ሀምሣኛ ዓመት በዚህ ሣምንት በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች እያሰቡት ይገኛሉ። በዚሁ መሠረትም በኢትዮጵያ የጀርመን እና የፈረንሣይ አምባሳደሮችማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DWማስታወቂያ በአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ ባካሄዱት ውይይት አገሮቻቸው ወደዚሁ የወዳጅነት ደረጃ የደረሱበትን ተሞክሮ ለአፍሪቃውያኑ ወዳጆቻቸው አካፍለዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ