የጀርመን ካቢኔ አለመግባባት እና የኳስ ግድል ፈንጠዝያ
ሰኞ፣ ሰኔ 7 2002ማስታወቂያ
የጀርመን ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ትናንት ደቡብ አፍሪቃ ላይ በግሩም ጨዋታ አራት ለዜሮ በማሸነፉ ህዝቡ ሻንፓኝ እንዲራጭ ቀዝቃዛዉን ቢራ እንዲያንቆረቁር ሲያዳርግ በሌላ በኩል የመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ሚኒስትሮች መካከል የተፈጠረዉ አለመግባባት እና የቁጠባ አዲስ ህግ ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጣ ዳርጎታል። በዚህም ይላል የበርሊኑ ወኪላችን ህዝቡ ሁለት ስሜትን ይዞአል።
ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ