1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ውጭ ጉዳይ እና የልማት ትብብር ሚንስትሮች የአፍሪቃ ጉብኝት

ረቡዕ፣ መጋቢት 29 2002

የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጊዶ ቬስተርቬለ እና የልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒብል ዛሬ ወደ አፍሪቃ ተጓዙ።

ምስል AP

በዚሁ አምስት ቀናት በሚቆየው ጉዞዋቸው በመጀመሪያ የጀርመን የልማት ርዳታ ማዕከል የሆነችውን ታንዛንያን፡ ቀጥሎም የአህጉሩ ጠንካራ የኤኮኖሚ ኃይል የምትባለዋን ደቡብ አፍሪቃን እና በመጨረሻም ጅቡቲን ይጎበኛሉ። በዚሁ ጉብኝታቸው፡ ኡተ ሼፈር እንደዘገበችው፡ ሚንስቴሮቻቸው በውጭ እና በርዳታ አሰጣጡ ዘርፎች በጋራ መስራት መጀመራቸውን የማሳየት ዓላማ ይዞ ተነስቶዋል።

ኡተ ሼፈር/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW