የጀርመን የልማት ድጋፍ በአፋር
ረቡዕ፣ የካቲት 19 2006ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ውስጥ በጀርመን መንግሥት ድጋፍ ከሚከናወኑት የልማት ሥራዎች መካከል በአፋር ክልል የሰመራ ከተማና አካባቢው እንዲሁም በሎግያ የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ግንባታ ይገኙበታል ። እነዚህኑ የልማት ተግባራት በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ሊዘሎረ ሲሩስና ባልደረቦቻቸው ሰሞኑን ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው ። ከቡድኑ ጋር አብሮ የተጓዘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ስለ ፕሮጀክቶቹ ውጤት ሥራው የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ