የጀርመን ጥምር መንግስት4 የካቲት 2002ሐሙስ፣ የካቲት 4 2002ጀርመንን የሚመራው የእህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት የክርስቲያን ሶሻል ህብረት ፓርቲ በጀርመንኛው ምህፃር CDU እና CSU እንዲሁም የነፃ ዲሞክራቶቹ ፓርቲ በምህፃሩ የ FDP ጥምር መንግስት ስልጣን ከያዘ ባለፈው ሳምንት መቶ ቀናትን አስቆጥሯል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያታዲያ በነዚህ ጊዜያት ምን ዓበይት ክንውኖች ተፈፀሙ ? ምንስ እንከኖች ታዩ ? መራጩ ህዝብስ በጥምሩ መንግስት ምን ያህል ደስተኛ ነው ? የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን የሚያነሳው ርዕሰ ጉዳይ ነው ። ከዚያ በፊት አውሮፓና ጀርመን ነክ ዜናዎች ይቀድማሉ ። ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሠ