1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ፖለቲካሰሜን አሜሪካ

የጆ ባይደን አዲስ ማዕቀብ ለመጣል ዝግጅት እና የምሁራን አስተያየት

ሰኞ፣ መስከረም 10 2014

ዩናይትድስቴትስ በኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ ጫና መፍጠር የቀጠለችው በተሣሣተ ግንዛቤ ላይ ተመርኩዛ ነው ሲሉ ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው ምሁራን ተናገሩ። ምሑራኑ ኘሬዚዳንት ጆ ባይደን በሃገራቱ አዲስ ማዕቀብ ለመጣል የሚያስችል ትዕዛዝ መፈረማቸውንም ተቃውመዋል::

USA | Corona | Biden will Impfpflicht ausweiten
ምስል Kevin Dietsch/Getty Images

የምሁራን አስተያየት

This browser does not support the audio element.

ዩናይትድስቴትስ በኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ ጫና መፍጠር የቀጠለችው በተሣሣተ ግንዛቤ ላይ ተመርኩዛ ነው ሲሉ ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው ምሁራን ተናገሩ።

በዴይተን ዩኒቨርሲቲ መምህር ኘሮፈሰር መሣይ ከበደ እና በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ለረጅም ጊዜ በመምህርነት ያገለገሉት ዶክተር በርዔ ሐብተጊዮርጊስ እንደገለፁት ዩናይትድስቴትስ ከተሳሳተ ግንዛቤ ተነስታ ምክንያታዊነት የሚጎድለው እርምጃ መውሰዷን ቀጥላለች::

ምሑራኑ ኘሬዚዳንት ጆ ባይደን በሃገራቱ አዲስ ማዕቀብ ለመጣል የሚያስችል ትዕዛዝ መፈረማቸውንም ተቃውመዋል::

 

ታሪኩ ኃይሉ

እሸቴ በቀለ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW