1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የጆ ባይደን የአውሮጳ ጉብኝት

ሐሙስ፣ ሰኔ 10 2013

ባይደን በአውሮጳ ቆይታቸው ብሪታንያ ባስተናገደችው ቡድን ሰባት በሚባሉት ባለፀጋ ሃገራት መሪዎች ጉባኤ ፣ በሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ቃል ኪዳን ድርጅት ስብሰባ ላይ ተካፍለዋል። ከአውሮጳ ኅብረት ባለሥልጣናትም ጋር ተወያይተዋል። ከሩስያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋርም ትናንት ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ውስጥ ውጤታማ የተባለ አካሂደዋል።

Weltspiegel 16.06.2021 | Joe Biden und Ursula von der Leyen
ምስል፦ Francisco Seco/dpa/picture alliance

የጆ ባይደን የአውሮጳ ጉብኝት

This browser does not support the audio element.

የዩናይትድ  ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአንድ ሳምንት የአውሮጳ ጉብኝታቸው አጠናቀው ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። ባይደን በአውሮጳ ቆይታቸው ብሪታንያ ባስተናገደችው ቡድን ሰባት በሚባሉት ባለፀጋ ሃገራት መሪዎች ጉባኤ ፣ በሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ቃል ኪዳን ድርጅት ስብሰባ ላይ ተካፍለዋል። ከአውሮጳ ኅብረት ባለሥልጣናትም ጋር ተወያይተዋል። ከሩስያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋርም ትናንት ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ውስጥ ውጤታማ የተባለ አካሂደዋል። ስለ ባይደን የአውሮጳ ጉዞ ውጤትና አንድምታው የብራሰልሱን ወኪላችንን ገበያው ንጉሴን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ
 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW