1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገሪ እና ጃርሶ ጎሳዎች ለእርቀ ሰላም መስማማታቸው

ሐሙስ፣ ጥር 2 2011

በኦሮሞ እና ሶማሌ ገሪ እና ጃርሶ ጎሳዎች መካከል ተፈጥሮ ለቆየው ግጭት የሰላም መፍትሄ ለማበጀት ከስምምነት መደረሱን የአካባቢው ሸምጋዮች አመለከቱ። የሁለቱ ጎሳዎች ተወላጆች በጋራ ባሏቸው እነሱ ሔር በሚሉት ባህላዊ ሕግ መሠረት ለመፍትሄው በ30 ቀናት ውስጥ ስብሰባ ለማድረግ መወሰኑንም ሽማግሌዎቹ ለDW ገልጸዋል።

Äthiopien Stadt Jijiga
ምስል DW/T. Waldyes

«ለመፍትሄው ባህላዊ ሕጋቸውን ይጠቀማሉ»

This browser does not support the audio element.

 የግጭቱ መንስኤ ለ27 ዓመት የተዘራ የፖለቲካ ሥራ ነው ያሉት እርቅ ለማውረድ ሲሰሩ የቆዩት የሁለቱ ወንድማማች ጎሳዎች ሽማግሌዎች በተገኘው አዎንታዊ ውጤት መደሰታቸውም ተነግሯል። ከድሬደዋ ዘጋቢያችን መሳይ ተክሉ ዝርዝሩን ልኮልናል።

መሳይ ተክሉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW