1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 29 2013

ሀገሪቱ ያለችበት የፖለቲካ ችግር የፈጠረው የመንፈስ እርጋታ አለመኖር በክብረ በዓሉ ላይ መፋዘዝ እንደፈጠረበት የበዓሉ አክባሪ ተናግረዋል። በየ መዝናኛው ስፍራ ይስተዋል የነበረው ድምቀት ከኮሮና ተኅዋሲ ስጋት ጋር ተያይዞ መቀዛቀዝ መኖሩ በጉልህ ተስተውሏል።

Video Still TV Magazin The 77 Percent
ምስል DW

የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ

This browser does not support the audio element.

የልደት ወይም የገና በዓል በኢትዮጵያዊያን ክርስትያኖች ዛሬ እየተከበረ ነው። ሀገሪቱ ያለችበት የፖለቲካ ችግር የፈጠረው የመንፈስ እርጋታ አለመኖር በክብረ በዓሉ ላይ መፋዘዝ እንደፈጠረበት የበዓሉ አክባሪ ተናግረዋል። በየ መዝናኛው ስፍራ ይስተዋል የነበረው ድምቀት ከኮሮና ተኅዋሲ ስጋት ጋር ተያይዞ መቀዛቀዝ መኖሩ በጉልህ ተስተውሏል። የእርድ እና የቅርጫ እንዲሁም የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫውም እንደ ወትሮው አለመሆኑን መታዘብ ተችሏል።
ሰለሞን ሙጬ
ነጋሽ መሐመድ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW