1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጊዜ ገደቡን ያላከበረው የግብጽ የሽግግር መንግሥት

ቅዳሜ፣ ጥቅምት 4 2004

በግብጽ የቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ከስልጣን ከተወገዱ ከስድስት ወር በኋላ ግብፅ ውስጥ ብርቱ ግጭት ተፈጥሮ ከሀያ የሚበልጡ ሰዎች ተገድለውዋል።

ምስል DW

ከአንድ መቶ ሰባ የሚበልጡም ቆስለዋል። የጦር ኃይሉ ይህን ዓይነቱን ጥቃት ማስወገድ ባለመቻሉ ሕዝቡ ቅር ተሰኝቶዋል፤ የገንዘብ ሚንስትር ሀዜም አል ቤብላዊም በዚሁ ሰበብ ባለፈው ማክሰኞ ስልጣናቸውን ለቀዋል። የግብጽ የዴሞክራሲያዊ ሂደት የት ላይ ይገኛል?

አነ አሜሊንግ

አርያም ተክሌ

መሥፍን መኮንን

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW