1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዛ እገዳና የአረብ ሊግ ዉግዘት

ሐሙስ፣ ግንቦት 26 2002

የአረብ ሊግ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች እስራኤል ለጋዛ ሕዝብ እርዳታ ለማቀበል የመኮሩ የዉጪ ሐገር ዜጎችን መግደል፥ ማቁስልና ማሰሯን አዉግዘዋል

እስረኞቹ ቱርክ ሲገቡምስል AP

እስራኤል በጋዛ ሠርጥ ላይ የጣለችዉን እገዳ ታነሳ ዘንድ አለም አቀፉ ማሕበረሰብ ግፊት እንዲያደርግበት የአረብ ሊግ ጠየቀ።ትናንት ካይሮ-ግብፅ ዉስጥ የተሰበሰቡት የአረብ ሊግ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች እስራኤል ለጋዛ ሕዝብ እርዳታ ለማቀበል የመኮሩ የዉጪ ሐገር ዜጎችን መግደል፥ ማቁስልና ማሰሯን አዉግዘዋል።የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት በእስራኤል ላይ ሁነኛ እርምጃ እንዲወስድም ጠይቀዋል።የጂዳዉ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ነቢዩ ሲራክ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW