1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዛ ድብደባና ያደረሰው ጥፋት

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 30 2001

በሶስት ሠዓታት እንዴት ብለህ ነው ፍራፍሬ ከደቡብ ለማምጣት የምትችለው? በከበባ ውስጥ ነው ያለነው፤ መብራት የለንም፣ ውሃ የለም፣ ዳቦዋችን አልቓል፣ ብናኝ ዱቄትም በቤታችን የለ። ሰው የሚኖረው በንፁህ አየር ነው።

የእስራኤል ተዋጊ ታንክ
የእስራኤል ተዋጊ ታንክምስል AP
በእስራኤል ሐማስ የጋዛ ግጭት የሟቾች ቁጥር፤ ሁለት መቶ ሃያ ሕፃናትን ጨምሮ ከሰባት መቶ በላይ እንዳሻቀበ፣ ቁስለኛውም ከሶስት ሺህ በላይ እንደተዳረሰ በጋዛ የሚገኙ የሕክምና ተቓማት ገለፁ። ሁኔታው ከመላው ዓለም ጫና በማስከተሉም እስራኤል በቀን ለሶስት ሠዓታት የሚቆይ የተኩስ አቁም ማድረግ ጀምራለች። ሆኖም ዛሬ ከሊባኖስ በኩል አዲስ የሮኬት ጥቃት እንደተከፈተባት በመገለፁ የመካከለኛው ምስራቅ ሠላም ከስጋት ውስጥ እንዳይወድቅ ተፈርቷል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW