የጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ብይን18 ጥር 2004ዓርብ፣ ጥር 18 2004የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት ፌደራሉ አቃቤ ህግ በሽብር ወንጀል ጠርጥሮ ክስ በመሠረተባቸዉ አምስት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኖች ላይ ዛሬ የቅጣት ዉሳኔ አሳልፏል። ተከሳሾች ከአስር ዓመታት በላይ እስራትና የገንዘብ ቅጣት ተበይኖባቸዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Fotolia/Scanrailማስታወቂያ ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ