በፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመሥገን ደሳለኝ እና አሳታሚው የሕትመት እና ማስታወቂያ ድርጅት ላይ ከተመሠረተ በኋላ ተቋርጦ የነበረውም ክስ ዛሬ በፍርድ ቤት ሲታይ ውሎዋል። አሳታሚው ድርጅት ባለመቀረቡ አቶ ተመሥገን የሀምሣ ሺህ ብር ዋስ በመክፈል ጉዳዩን ከውጭ እንዲከታተል፣ ለአሳታሚው ድርጅት ደግሞ ድጋሚ ጥሪ እንዲቀርብለት ፍርድ ቤቱ አዞዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ