የጋዜጠኞና ፖለቲከኞች ፍርድ ቤት ዉሎ
ሰኞ፣ የካቲት 26 2004ማስታወቂያ
ክስ፤ መከላከያና ምላሽ ይዘዉ ይቀርባሉ ተብሎ የተጠበቀ እንደነበር ሆኖም ያ ባለመሆኑ ተከሳሾች ህንኑ እንዲያቀርቡ ችሎቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ለመጋቢት 17 ቀን 2004ዓ,ም መስጠቱን የወኪላችን የታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ያመለክታል። በተፈረደበት እስረኛ ድብደባ እንደተፈፀመባቸዉ የተነገረዉ አቶ አንዷለምን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾችም እስር ቤት ዉስጥ ገጥሞናል ያሉትን ስጋትም ለችሎቱ አቅርበዋል። ታደሰ እንግዳዉ ዝርዝሩን ይዟል።
ታደሰ እንግዳዉ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ