የጋዜጣ ውድነትና የአንባቢያኑ አስተያየት
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 19 2003ማስታወቂያ
በወቅቱ የብርሀንና ሠላም ማተሚያ ቤት ለጭማሪው ምክንያት ያላቸውን ሁለት ዋነኛ ነጥቦች ሲያስቀምጥ፤ አሳታሚዎቹ ደግሞ በጭማሪው ህልውናችን ሊያከትም ነው ማለታቸውም የሚታወስ ነው።ጭማሪው ከተደረገ በነገው ዕለት አንድ ወር ይሞላዋል። ለመሆኑ ጋዜጣ በመግዛት ሳይሆን ለተወሰነ ደቂቃ በመከራየት የሚያነቡ ግለሰቦች ጭማሪው ምን ተፅዕኖ አሳድሮባቸዋል? ታደሰ እንግዳው የጋዜጣ አንባቢዎችን አስተያየት አሰባስቦ ከአዲስ አበባ ልኮልናል።
ታደሰ እንግዳዉ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ተክሌ የኋላ