1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዳፊ ልጅና የለንደኑ የምጣኔ ሀብት ዩኒቨርስቲ፣

ሰኞ፣ የካቲት 28 2003

በሊቢያ ህዝባዊ አመጽ ተቀስቅሶ በመካሄድ ላይ እንዳለ፣ የኮሎኔል ሙኧመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍ ኧል እስላም፣ ተቃዋሚዎች፤

ሳይፍ አል ኢስላም ጋዳፊምስል dapd

የሊቢያን ጎዳናዎች ካልለቀቁ የሚከተለው ደም-መፋሰስ ነው ሲሉ በቴሌቭዥን ከተናገሩ ወዲህ፣ በብሪታንያ መዲና በለንደን በሚገኘው የምጣኔ ሀብት ጉዳይ ዩኒቨርስቲ(LSE)ያልተጠበቀ ትርምስ ተከሥቷል። እሰጥ አገባው፤ Sir Howard Davis የተባሉትን ፣ የዩንቨርስቲው አስተዳዳሪ ፕሮፌሰር፣ ሥራቸውን እንዲለቁ አስገድዷል።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW