1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግንቦት 20 አከባበር

ሰኞ፣ ግንቦት 20 2004

21 ኛው ዓመት የግንቦት 20 በዓል ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል ። የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል ።

Girma_DPA.jpg President of Ethiopia, Girma Wolde Giorgis, arrives at Fiumicino airport in Rome on Saturday, 12 March 2005. EPA/STR +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture-alliance/ dpa

የዘንድሮው በዓል እንደ እምናው በሰልፍ አለመከበሩን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ገልጿል ። ስለ ግንቦት 20 አከባበር ሂሩት መለሰ የየአዲስ አበባውን ዘጋቢያችንን ታደሰ እንግዳውን በስልክ አነጋግራዋለች ። ታደሰ ስለበዓሉ አከባበር በሰጠው መልስ እንጀምራለን

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW