የግንቦት 20 - 20ኛ አመት21 ግንቦት 2003እሑድ፣ ግንቦት 21 2003የኢትዮጽያ ህዝባዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር-ኤሃዴግ ስልጣን የያዘበት ሃያኛ አመት ዛሪ ታስቦ ዉሎአል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያእለቱን ምክንያት በማድረግ ዛሪ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይፋዊ ዝግጅት ተካሂዶም ነበር። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በዝግጅቱ ላይ ተገኝቶ ዘገባ ልኮልናል ታደሰ እንግዳዉ አዜብ ታደሰመስፍን መኮንን